እያንዳንዱ ልጃገረድ ሴት ደህንነቱ የተጠበቀ እና ንጽህ የወር አበባ መጠበቅያ ምርቶችን ማግኘት አለባት።
በመቀሌ እና በአክሱም ከ300,000 በላይ ልጃገረዶች የንፅህና መጠበቂያ ፓድ አያገኙም።
ይህንን ለመቀየር እየሰራን ነው፣በእርስዎ እገዛ በመቀሌ እና በአክሱም ላሉ ልጃገረዶች እንደገና ጥቅም ላይ የሚውሉ የንፅህና መጠበቂያ ፓድዎችን በነጻ ማቅረብ እንችላለን። በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውለው ፓድ እስከ አንድ አመት ተኩል ድረስ የሚቆይ ሲሆን በዳሽን ባንክ እርዳታ ለ1000 ሴት ልጆች ደሴ፣ወሎ እና ኮምቦልቻ አስረክበናል:: አሁን ደግሞ 2000 ፓድ ለአክሱም እና ለመቀሌ ለማስረከብ ዝግጅታች ጨርሰናል።
ድጋሚ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል የንፅህና መጠበቂያ ፓድ ለተቸገሩ ልጃገረዶች በማቅረብ ብዙ ልጃገረዶችን ለማግኘት የእርሶን እርዳታ እንፈልጋለን።
እባካችሁ በመቀሌ እና በአክሱም ባሉ ልጃገረዶች ህይወት ላይ ለውጥ እንድናመጣ እርዳን ይህም በእርዳታዎ ነፃ እንደገና ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል የንፅህና መጠበቂያ ፓድ ለማቅረብ ያስችላል።
Every girl deserves to have access to safe and hygienic menstrual products.
In Mekele and Axum more than 300,000 girls don’t have access to sanitary pads.
We are working to change that, with your help, we can provide free reusable sanitary pads to girls in Mekele and Axum. Our reusable pad can last up to a year and half, with Dashen Bank we have delivered to Dessie, Wollo and Kombolcha for 1000 girls and now 2000 pads for Axum and Mekele.
We need your help to reach more girls by providing a reusable sanitary pad to girls in need.
Please help us make a difference in lives of girls in Mekele & Axum with your donation which will go towards providing a free reusable sanitary pad.